ዘሌዋውያን 22:13 NASV

13 ይሁን እንጂ የካህኑ ልጅ ባሏ ቢሞት ወይም ብትፋታ፣ ልጆችም ባይኖሩዋትና እንደ ልጅነት ጊዜዋ በአባቷ ቤት ለመኖር ብትመለስ፣ ከአባቷ ድርሻ መብላት ትችላለች፤ ያልተፈቀደለት ሰው ግን ከተቀደሰው መሥዋዕት መብላት አይችልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 22:13