ዘሌዋውያን 22:30

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30መሥዋዕቱ በዚያኑ ዕለት ይበላ፤ ለሚቀጥለውም ቀን አታሳድሩ፤ እኔ እግዚአብሔር (ያህዌ) ነኝ።

ዘሌዋውያን 22:30 — NASV