ዘሌዋውያን 22:6

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6እንዲህ ያለውን ማንኛውንም ነገር የሚነካ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል፤ ሰውነቱንም በውሃ ካልታጠበ፣ ለእግዚአብሔር የተቀደሰውን መሥዋዕት አይብላ።

ዘሌዋውያን 22:6 — NASV