ዘሌዋውያን 23:13 NASV

13 ከዚህም ጋር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም ደስ የሚያሰኝ እንዲሆን ሁለት ዐሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ለእህል ቊርባን፣ አንድ አራተኛ የኢን መስፈሪያ የወይን ጠጅ ለመጠጥ ቊርባን አቅርቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:13