ዘሌዋውያን 23:3 NASV

3 “ ‘ሥራ የምትሠሩበት ስድስት ቀን አላችሁ፤ ሰባተኛው ቀን ግን የዕረፍት ሰንበት፣ የተቀደሰ ጉባኤ ዕለት ነው። የእግዚአብሔር (ያህዌ) ሰንበት ስለ ሆነ፣ በምትኖሩበት ስፍራ ሁሉ ምንም ዐይነት ሥራ አትሥሩበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:3