ዘሌዋውያን 23:39 NASV

39 “ ‘የምድራችሁን ፍሬ ከሰበሰባችሁ በኋላ በሰባተኛው ወር ከዐሥራ አምስተኛው ቀን ጀምራችሁ ሰባት ቀን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በዓል አክብሩ፤ የመጀመሪያው ቀን የዕረፍት ዕለት ነው፤ ስምንተኛውም ቀን እንደዚሁ የዕረፍት ዕለት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:39