ዘሌዋውያን 23:43 NASV

43 በዚህም እኔ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባወጣሁ ጊዜ፣ ዳስ ውስጥ እንዲቀመጡ ማድረጌን የልጅ ልጆቻችሁ ያውቃሉ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ነኝ።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 23:43