ዘሌዋውያን 24:23 NASV

23 ሙሴም ይህን ለሕዝቡ ነገራቸው፤ እነርሱም ተሳዳቢውን ከሰፈር ወደ ውጭ ወስደው በድንጋይ ወገሩት፤ እስራኤላውያንም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 24:23