ዘሌዋውያን 24:3 NASV

3 አሮንም በመገናኛው ድንኳን ውስጥ ከምስክሩ መጋረጃ ውጭ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያሉትን መብራቶች ከምሽት እስከ ንጋት ያለ ማቋረጥ ያሰናዳቸው፤ ይህም ለትውል ዶቻችሁ ሥርዐት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 24:3