ዘሌዋውያን 25:27 NASV

27 ርስቱን ከሸጠበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን የሽያጭ ዘመን በመቊጠር የዋጋውን ልዩነት ለገዛው ሰው ይመልስ፤ እርሱም ወደ ገዛ ርስቱ ይመለስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 25:27