ዘሌዋውያን 25:30 NASV

30 አንዱ ዓመት ከማለቁ በፊት መዋጀት ካልቻለ ግን፣ ቅጥር በተሠራለት ከተማ ውስጥ ያለው ቤት የገዢውና የልጅ ልጆቹ ንብረት ሆኖ ይቀራል፤ በኢዮቤልዩ አይመለስለትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 25:30