ዘሌዋውያን 25:33 NASV

33 ሌዋውያን በከተማቸው ያለውን ቤታቸውን ቢሸጡና መዋጀት ባይችሉ፣ በኢዮቤልዩ ይመለሳል፤ በሌዋውያን ከተሞች የሚገኙ ቤቶች በእስራኤላውያን መካከል የሌዋውያን ንብረት ናቸውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 25:33