ዘሌዋውያን 25:47 NASV

47 “ ‘በመካከላችሁ የሚኖር መጻተኛ ወይም እንግዳ ሀብታም ቢሆንና ከወገናችሁ አንዱ ደኽይቶ በመካከላችሁ ለሚኖር መጻተኛ ወይም ከመጻተኛው ወገን ለአንዱ ራሱን ቢሸጥ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 25:47