ዘሌዋውያን 25:50 NASV

50 እርሱም ራሱን ከሸጠበት ዓመት አንሥቶ እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ያለውን ጊዜ ከገዛው ሰው ጋር በመሆን ይቊጠር፤ ነጻ የሚለቀቅበትም ዋጋ በእነዚያ ዓመታት ለአንድ ቅጥር ሠራተኛ በሚከፈለው መሠረት ይተመናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 25:50