ዘሌዋውያን 26:36 NASV

36 “ ‘ከእናንተ በሕይወት የተረፉትን፣ በጠላቶቻቸው ምድር ሳሉ ድንጋጤ እሰድባቸዋለሁ፤ ነፋስ የሚያንቀሳቅሰው የቅጠል ድምፅ ያስበረግጋቸዋል፤ የሚያሳድዳቸውም ሳይኖር ከሰይፍ እንደሚሸሹ ይሮጣሉ፤ ይወድቃሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 26:36