ዘሌዋውያን 27:28 NASV

28 “ ‘ነገር ግን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ተለይቶ የተሰጠ ማንኛውም ነገር፦ ሰውም ሆነ እንስሳ ወይም በውርስ የተገኘ መሬት አይሸጥም፤ አይዋጅምም። ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የተሰጠ ማንኛውም ነገር እጅግ የተቀደሰ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 27:28