ዘሌዋውያን 27:30

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30“ ‘ከዕርሻ ምርትም ሆነ ከዛፍ ፍሬ፣ ማንኛውም ከምድሪቱ የሚገኝ ዐሥራት የእግዚአብሔር (ያህዌ) ነው፤ ለእግዚአብሔርም (ያህዌ) የተቀደሰ ነው።

ዘሌዋውያን 27:30 — NASV