ዘሌዋውያን 27:6

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6ዕድሜው ከአንድ ወር እስከ አምስት ዓመት ለሆነ ሰው፣ ወንድ ከሆነ ግምቱ አምስት ሰቅል ጥሬ ብር፣ ለሴት ከሆነ ሦስት ሰቅል ጥሬ ብር ይሁን።

ዘሌዋውያን 27:6 — NASV