ዘሌዋውያን 4:31 NASV

31 ሥቡን ከኅብረት መሥዋዕት በወጣበት አኳኋን ሥቡን ሁሉ ያውጣ፤ ካህኑም ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት አድርጎ በመሠዊያው ላይ ያቃጥለው፤ በዚህም መሠረት ካህኑ የሰውየውን ኀጢአት ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ይቅር ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 4:31