ዘሌዋውያን 4:4 NASV

4 ወይፈኑን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያቅርብ፤ እጁንም በወይፈኑ ራስ ላይ ይጫን፤ በእግዚአብሔርም (ያህዌ) ፊት ይረደው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 4:4