ዘሌዋውያን 5:12 NASV

12 ከዚያም ለካህኑ ያቅርብ፤ ካህኑም ለመታሰቢያ እንዲሆን ዕፍኝ ሙሉ ይዝገንለት፤ በእሳት ከሚቀርበውም ቊርባን በላይ አድርጎ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በመሠዊያው ላይ በእሳት ያቃጥለው፤ ይህም የኀጢአት መሥዋዕት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:12