ዘሌዋውያን 5:18 NASV

18 እርሱም ከመንጋው ለበደል መሥዋዕት የሚሆን እንከን የሌለበት አውራ በግ ወደ ካህኑ ያምጣ፤ ዋጋውም ተመጣጣኝ ይሁን። ካህኑም በዚህ ሁኔታ ሰውየው ሳያውቅ ስለ ፈጸመው ስሕተት ያስተሰርይለታል፤ ሰውየውም ይቅር ይባላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 5:18