ዘሌዋውያን 6:15 NASV

15 ካህኑ ከላመው ዱቄትና ከዘይቱ አንድ ዕፍኝ ያንሣለት፤ በእህሉ ቊርባን ላይ ያለውንም ዕጣን በሙሉ ይውሰድ፤ ይህንም፣ ሽታው እግዚአብሔርን (ያህዌ) ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት አድርጎ፣ ለመታሰቢያ በመሠዊያው ላይ ያቃጥለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:15