ዘሌዋውያን 6:17 NASV

17 ያለ እርሾ መጋገር አለበት፤ በእሳት ከሚቀርብልኝ ቊርባን ይህን የእነርሱ ድርሻ አድርጌ ሰጥቻቸዋለሁ። ይህም፣ እንደ ኀጢአት መሥዋዕትና እንደ በደል መሥዋዕት ሁሉ እጅግ የተቀደሰ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 6:17