ዘሌዋውያን 7:12 NASV

12 “ ‘መሥዋዕቱን የሚያቀርበው ለምስጋና መግለጫ ከሆነ፣ ከምስጋና መሥዋዕቱ ጋር ያለ እርሾ የተጋገረና በዘይት የተለወሰ ኅብስት እርሾ ሳይገባበት በሥቡ ተጋግሮ ዘይት የተቀባ ቂጣ በሚገባ ታሽቶ በዘይት የተለወሰም የላመ ዱቄት ኅብስት አብሮ ያቅርብ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 7:12