ዘሌዋውያን 7:30 NASV

30 በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቀርበውን መሥዋዕት በራሱ እጅ ያቅርበው፤ ሥቡን ከፍርምባው ጋር ያቅርብ፤ ፍርምባውን መሥዋዕት አድርጎ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ይወዝውዘው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 7:30