ዘሌዋውያን 7:35 NASV

35 ካህናት ሆነው እግዚአብሔርን (ያህዌ) እንዲያገለግሉ በቀረቡ ቀን፣ በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ከቀረበው መሥዋዕት ላይ ለአሮንና ለልጆቹ የተመደበላቸው ድርሻ ይህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 7:35