ዘሌዋውያን 7:38 NASV

38 ይህም፣ በሲና ምድረ በዳ እስራኤላውያን መሥዋዕታቸውን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲያቀርቡ ባዘዛቸው ቀን በሲና ተራራ ላይ ለሙሴ የሰጠው ሥርዐት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 7:38