ዘሌዋውያን 8:21 NASV

21 ሆድ ዕቃውንና እግሮቹን በውሃ አጠበ፤ ሙሴም እግዚአብሔር (ያህዌ) ባዘዘው መሠረት፣ በጉን በሙሉ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳት የሚቀርብ፣ ሽታውም ደስ የሚያሰኝ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ በመሠዊያው ላይ አቃጠለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:21