ዘሌዋውያን 8:24 NASV

24 የአሮንንም ልጆች ወደ ፊት ጠራ፤ ከደሙም ጥቂት ወስዶ የቀኝ ጆሮአቸውን ጫፍ፣ የቀኝ እጃቸውን አውራ ጣትና የቀኝ እግራቸውን አውራ ጣት አስነካ፤ የቀረውንም ደም በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:24