ዘሌዋውያን 8:33

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33የክህነት መቀበያችሁ ሥርዐት እስከሚፈጸምበት እስከ ሰባት ቀን ድረስ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቆዩ፤ ሥርዐቱንም ለመፈጸም ሰባት ቀን ይወስዳልና።

ዘሌዋውያን 8:33 — NASV