7 አሮንን እጀ ጠባብ አለበሰው፤ መቀነት አስታጠቀው፤ ቀሚስ አጠለቀለት፤ ኤፉድ ደረበለት፤ በልዩ ጥበብ በተጠለፈው መታጠቂያ ኤፉዱን አስታጠቀው፤ በላዩም አሰረው፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 8:7