ዘሌዋውያን 9:1

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1በስምንተኛውም ቀን ሙሴ አሮንንና ልጆቹን እንዲሁም የእስራኤልን ሽማግሌዎች ጠራቸው፤

ዘሌዋውያን 9:1 — NASV