ዘሌዋውያን 9:15 NASV

15 አሮንም የሕዝቡን መሥዋዕት አቀረበ፤ ስለ ሕዝቡ የኀጢአት መሥዋዕት የሆነውን ፍየል ወስዶ ዐረደው፤ እንደ ፊተኛው ሁሉ ይህንም በኀጢአት መሥዋዕትነት ሠዋው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 9:15