ዘሌዋውያን 9:18 NASV

18 አሮንም ስለ ሕዝቡ የኅብረት መሥዋዕት የቀረቡትን በሬውንና አውራ በጉን ዐረደ፤ ልጆቹም ደሙን አመጡለት፤ እርሱም ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 9:18