ዘሌዋውያን 9:7 NASV

7 ሙሴ አሮንን፣ ወደ መሠዊያው ቀርበህ የኀጢአት መሥዋዕትህንና የሚቃጠለውን መሥዋዕትህን ሠዋ፤ ለራስህና ለሕዝቡም አስተሰርይ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ባዘዘው መሠረት የሕዝቡን መሥዋዕት አቅርብ፤ አስተሰርይላቸውም” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 9:7