ዘኁልቍ 1:19 NASV

19 እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ዕድሜአቸው ሃያ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆነ ወንዶች ስማቸው አንድ በአንድ ተመዘገበ። እንዲህ አድርጎም በሲና ምድረ በዳ ቈጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 1:19