8 ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤
9 ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤
10 ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል
11 ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፤
12 ከዳን የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤
13 ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤
14 ከጋድ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ፤