ዘኁልቍ 10:25 NASV

25 በመጨረሻም የዳን ሰፈር ሰራዊት ለሁሉም ክፍሎች የኋላ ደጀን በመሆን በዐርማቸው ሥር ተጓዙ፤ አለቃቸውም የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 10:25