ዘኁልቍ 10:6 NASV

6 መለከቱ ከፍ ባለ ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ ሲነፋ በስተ ደቡብ የሰፈሩት ነገዶች ጒዞ ይጀምሩ፤ ከፍ ያለው ድምፅ ጒዞ ለመጀመር ምልክት ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 10:6