ዘኁልቍ 11:12 NASV

12 ይህን ሁሉ ሕዝብ የፀነስሁት እኔ ነኝን? እኔስ ወለድሁትን? ታዲያ ሞግዚት ሕፃን እንደምትታቀፍ በክንዴ ታቅፌ ለቀድሞ አባቶቻቸው ትሰጣቸው ዘንድ በመሐላ ቃል ወደ ገባህላቸው ምድር እንዳስገባቸው የምትነግረኝ ለምንድ ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 11:12