ዘኁልቍ 12:10 NASV

10 ደመናው ከድንኳኑ ላይ በተነሣ ጊዜ፣ እነሆ፤ ማርያም በለምጽ ተመታች፤ እንደ በረዶም ነጣች። አሮንም ወደ እርሷ ዘወር ሲል ለምጽ ወርሶአት አየ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 12:10