ዘኁልቍ 12:8 NASV

8 እኔ ከእርሱ ጋር የምነጋገረው ፊት ለፊት ነው፤በግልጽ እንጂ በልዩ ዘይቤ አይደለም፤እርሱ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) መልክ ያያል።ታዲያ እናንተ አገልጋዬን ሙሴንትቃወሙ ዘንድ ለምን አልፈራችሁም?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 12:8