ዘኁልቍ 13:19 NASV

19 የሚኖሩባት ምድር ምን ዐይነት ናት? መልካም ወይስ መጥፎ? የሚኖሩባቸውስ ከተሞች ምን ይመስላሉ? በግንብ ያልታጠሩ ናቸው ወይስ የተመሸጉ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 13:19