ዘኁልቍ 13:26 NASV

26 ሰዎቹም፣ ሙሴና አሮን መላውም የእስራኤላውያን ማኅብረ ሰብ ወዳሉበት በፋራን ምድረ በዳ ወደምትገኘው ወደ ቃዴስ ተመለሱ፤ ያዩትንም ለእነርሱና ለማኅበሩ ሁሉ አስረዱ፤ የምድሪቱንም ፍሬ አሳዩአቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 13:26