ዘኁልቍ 13:33 NASV

33 ኔፊሊምንም በዚያ አይተናል፤ የዔናቅ ዝርያዎች የመጡት ከኔፊሊም ነው። ራሳችንን ስናየው እንደ አንበጣ ነበርን፤ በእነርሱ ዐይን የታየነውም በዚሁ መልክ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 13:33