ዘኁልቍ 14:18 NASV

18 ‘እግዚአብሔር (ያህዌ) ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩ የበዛ፣ ኀጢአትንና ዐመፃን ይቅር የሚል፣ በደለኛውን ግን ሳይቀጣ የማይተው፣ ስለ አባቶቻቸውም ኀጢአት ልጆችን እስከ ሦስትና አራት ትውልድ የሚቀጣ ነው።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 14:18