ዘኁልቍ 14:22 NASV

22 ክብሬን ደግሞም በግብፅና በምድረ በዳ ያደረግኋቸውን ታምራት አይተው ካልታዘዙኝና ዐሥር ጊዜ ከተፈታተኑኝ ሰዎች አንዳቸውም፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 14:22