ዘኁልቍ 15:39 NASV

39 ልባችሁ የተመኘውን፣ ዐይናችሁ ያየውን ሁሉ ተከትላችሁ እንዳታመነዝሩ እነዚህን ዘርፎች በማየት የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ትእዛዛት በማስታወስ እንድትታዘዙ ማስታወሻ ይሆኑአችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 15:39