ዘኁልቍ 16:1 NASV

1 የሌዊ ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣ የይስዓር ልጅ የሆነው ቆሬ፣ ከሮቤልም ነገድ የኤልያብ ልጆች ዳታንና አቤሮን እንዲሁም የፍሌት ልጅ ኦን በክፋት ተነሣሥተው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 16:1